የአባላት ስብሰባ ለጥር 10 ቀን 2027፣ ከቀኑ 4:00 ሰዓት ነው :: አስተባባሪ

የአባላችን የአቶ ከበደ አባት የቀብር ሥነ፡ሥርዓት ጥቅምት 20 ቀን 2026 በቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን ይፈጸማል። እባክዎ በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት አባላችንን ያጽናኑ ! ኮሚቴው ::